አየሱስ በቂ ነው

አየሱስ በቂ ነው

Voice of Truth and Life

04/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አየሱስ በቂ ነው"

የኣንድ መንፈሳዊ ሰው ከፍታ፣ሙሉ ህይወት አና ክፍተት የሌለበት የሚሆነው፣ አየሱስ ይበቃል ወደሚል መረዳት ሲደርስ ነው። አየሱስ ይበቃኛል ስንል አርሱ ሁሉ በሁሉ ነው ማለታችን ነው። ማርያም ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች፣ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች። ኢየሱስም መልሶ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። ይህ ጥቂት ወይም አንድ ነገር ለሁሉም መልስ አና ሁሉንም የሚሞላ ነው፣ አርሱም አየሱስ ነው። ሉቃስ 10:41-42

Listen "አየሱስ በቂ ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life