እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ትንቢተ ዳንኤል 6:28

እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ትንቢተ ዳንኤል 6:28

Voice of Truth and Life

15/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ትንቢተ ዳንኤል 6:28"

ለዳንኤል የስኬት ምክንያቶች ለእግዚአብሔር በመቀደስ በጽድቅ ከመኖሩ ጋር በተጨማሪ የእምነት አጋሮችን ማግኘቱ ነው፣ ዛሬም እኛ በአካል ውስጥ እንዳሉ ብልቶች ከእግዚአብሔር በታች አንዳችን ለአንዳችን እናስፈልጋለን፣ በተከፈተው በር ሁሉ በመግባት ህብረት ማድረግ ሳይሆን በእውነት ጌታን ከሚወዱ በጽድቅ መንገድ ከሚሄዱ ከእግዚአብሔር ሰዎች ጋር ህብረት ማድረግ ያስፈልገናል፣ ቃሉም እንደሚያስተምረን በአንድነት ተስማምተን የምንጸልየው ጸሎት በእግዚአብሔር ይሰማል::

Listen "እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል ትንቢተ ዳንኤል 6:28"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life