የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ

የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ

Voice of Truth and Life

23/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ"

ማርያም መልአኩ የነገራት መልእክት ምንም እንኳን ለሰው አይምሮ ከባድ ቢሆን፣ እርሷ ግን የእግዚአብሔርን ነገር በልብዋ እያሰበች ትጠብቀው ነበር። መንፈሳዊ ህይወታችን ትክክል አለመሆኑ አንዱ መገለጫው መጠበቅ ሲያቅተን ነው። የምንጠብቀው የእግዚአብሔር እውነት ግን በውስጣችን ካለ፣ ለጠበቅነው ነገር ለመለየትና ዋጋ ለመክፈል አቅም ይሆነናል፣ የሰይጣን ፈተናም ሲመጣብን፣ የጠበቅነው እውነት ራሱ ጋሻ ይሆንልናል። ይህ በውስጣችን ያለው እውነት ደግሞ ተዳፍኖ መቅረት ሳይሆን በጸጋው በእኛ ውስጥ አልፎ ለትውልድ እንዲደርስ ያስፈልጋል።

Listen "የእግዚአብሔርን ነገር መጠበቅ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life