እግዚአብሔር መንገዳችንን ይናገራል

እግዚአብሔር መንገዳችንን ይናገራል

Voice of Truth and Life

20/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር መንገዳችንን ይናገራል"

እኛ ብርቱዎች ሆነን ሳይሆን እግዚአብሔር ግን ርህሩህ አባትና የታመነ አምላክ ስለሆንና የማንንም ጥፋት ስለማይፈቅድ ለሁላችን አስቀድሞ መንገዳችንን ይነግረናል፣ ሊታለፍ በማይቻልና ምርጫ በሌለበት ሁኔታ የእግዚአብሔር ድምጽ መጥቶ ወደ ፊት እንዲሄዱ ወይ ወደ ኋላ እንዲመለሱ የተናገራቸውና ድምጹን ሰምተው ከክፉ ያመለጡ ከሞትም የተረፉ ብዙ ስዎች አሉ፣ የልቡን ሃሳብ ለልጆቹ የሚነግር አምላክ ነውና እኛ ቀርበን ከጠየቅነው አይደብቀንም፣

Listen "እግዚአብሔር መንገዳችንን ይናገራል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life