የእግዚአብሔር ትልቅነት በድካማችን ይገለጣል - መጽሐፈ መሣፍንት 4:1-24

የእግዚአብሔር ትልቅነት በድካማችን ይገለጣል - መጽሐፈ መሣፍንት 4:1-24

Voice of Truth and Life

18/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔር ትልቅነት በድካማችን ይገለጣል - መጽሐፈ መሣፍንት 4:1-24"

እግዚአብሔር የጠራን ለብርታት ሳይሆን፣ የእርሱ ኃይል መገለጫ እንድንሆን ነው። ጌታ ጳውሎስን ጸጋዬ ይበቃሃል ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና እንዳለው፣ ዛሬም የእግዚአብሔአ ፀጋ በእኛ የሚገለፀው በበቃንበት ሳይሆን ባልበቃንበትና ኃይል ባጣንበት ነው። የሰው ውድቀትና ኪሳራው፣ ከድካሙ ይልቅ በራሱ ሀይል መመካት ሲጀምር ነው።

Listen "የእግዚአብሔር ትልቅነት በድካማችን ይገለጣል - መጽሐፈ መሣፍንት 4:1-24"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life