ክርስቶስን ለመምሰል ተጠርተናል

ክርስቶስን ለመምሰል ተጠርተናል

Voice of Truth and Life

30/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ክርስቶስን ለመምሰል ተጠርተናል"

አንድ እውነተኛ ክርስቲያን የተጠራው ክርስቶስን ለመምሰል ነው። ስለዚህ ጳውሎስ ያለውን ሁል ስለክርስቶስ እንደ ጉድፍ ቆጥሮ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ እንዳለ እኛም ስለክርስቶስ መተው ያለብንን ነገር እየተውን ለሌሎች ምሳሌ በመሆን ክርስቶስን እየመሰልን የእግዜአብሔርን ፍቃድ ምን እንደሆነ አውቀን፣ በፍቅር የተሞላ ህይወት ሊኖረን የገባል። 1ኛ ቆሮንቶስ 11:1

Listen "ክርስቶስን ለመምሰል ተጠርተናል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life