እግዚአብሔርን አንደቃሉ መፍራትና ማምለክ የበረከት ቁልፍ ነው 2ኛ ሳሙኤል 61-15.

እግዚአብሔርን አንደቃሉ መፍራትና ማምለክ የበረከት ቁልፍ ነው 2ኛ ሳሙኤል 61-15.

Voice of Truth and Life

11/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔርን አንደቃሉ መፍራትና ማምለክ የበረከት ቁልፍ ነው 2ኛ ሳሙኤል 61-15."

ዳዊት እግዚአብሔርን የለመነውና ሁልጊዜ የሚሻው አንድ ነገር ነበር ይኸውም፤ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት መኖርና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን ነገር ማየት ነበር፣ ይህ ደግሞ ዳግመኛ ከማይጠፋ ዘር የተወለድን ሁላችን ልንመኘው የሚገባ ነገር ነው። ብዙ የጌታን ፍቅርና ምህረት ከመለማመዳችን የተነሳ፣ የእግዚአብሔርን ክብር እንዳንዳፈር፣ ነቅተን፣ ለእግዚአብሔር የሚሰጠውን ክብር ባለማጛደል ለመኖር ስንወስን፣ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ይረዳናል።

Listen "እግዚአብሔርን አንደቃሉ መፍራትና ማምለክ የበረከት ቁልፍ ነው 2ኛ ሳሙኤል 61-15."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life