እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው  ትንቢተ ዕንባቆም 3:16-19

እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ትንቢተ ዕንባቆም 3:16-19

Voice of Truth and Life

05/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ትንቢተ ዕንባቆም 3:16-19"

ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብና ከእግዚአብሔር ጋር ስንሆን ሁልጊዜ አሜንና ሐሌሉያ የምንልበትን መልስ ብቻ ላንቀበል እንችላለን። ሊሆን የሚገባው ባይሆን፣ በጥያቄያችን ላይ ጥያቄ ቢደራረብብን፣ ጌታ ከባሕሪው ተካፋዮች ሊያደርገንና ዕይታችንን ከእግዚአብሔር ዕይታ ጋር ሊያስማማ ነውና፣ እኛ ግን እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ እንዳለና እውነተኛ ፈራጅ መሆኑን ተረድተን፣ እግዚአብሔር በኛ የጀመረውን ስራ እንዲጨርስ፣ በፊቱ ዝም ብለን እርሱን ብቻ ከምስጋና ጋር መጠበቅ ይኖርብናል።

Listen "እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ትንቢተ ዕንባቆም 3:16-19"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life