ጥያቄ እና መልስ ክፍል 52

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 52

Voice of Truth and Life

03/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 52"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. መንፈሳዊ ህይወታችንን ጠብቀን አጉል ቦታ ላሉት ወንጌልን እንዴት ነው ማድረስ የምንችለው? 2. የማይሆን ነገር መስማት ሀጢያት ነው የሚለው ይብራራልን። 3. በታማኝነት ያደረግነው ነገር የተረሳ የሚመስለን ግዜ አለ የሚለው ይብራራልን። 4. በእግዚአብሔር ፊት ባዶ ለመሆን ማደረግ ያለብን ነገር ምንድን ነው? 5. የጴጥሮስ ዋና ጠላቱ አውቃለው ማለቱ ነው የሚለው ይብራራልን? 6. ጌታን እናገለግላለን የምንል ሰዎች እንዴት ነው ወደ ባዶነት መምጣት የምንችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 52"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life