መንፈስ ቅዱስ ለአካሉ ጥቅም ይሰጣል

መንፈስ ቅዱስ ለአካሉ ጥቅም ይሰጣል

Voice of Truth and Life

05/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንፈስ ቅዱስ ለአካሉ ጥቅም ይሰጣል"

የተቀበልነው የጸጋ ስጦታ የተለያየ ሆኖ በሁላችን ውስጥ ያለው የጌታ መንፈስ ግን አንድ ነው፣ ይህ የጸጋ ስጦታ እራሳችንን የምናስተዋውቅበት ሳይሆን ክርስቶስን ከፍ የምናደርግበትና ለአካሉ ጥቅም የተሰጠ መሆኑን ልንረዳ ይገባል፣ በዚህ ትምህርት ውስጥ እነዚህን የተለያዩ የጸጋ ስጦታዎችንና ለአካሉ የሚሰጡትን ጥቅሞች በዝርዝር እንማራለን

Listen "መንፈስ ቅዱስ ለአካሉ ጥቅም ይሰጣል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life