ጥያቄ እና መልስ ክፍል 87

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 87

Voice of Truth and Life

06/11/2021 6:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 87"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ምሳሌ 29፣ 24 ከሰዎች ሁሉ የራሳችን ያልሆነውን ለመቀበል መጠንቀቅ አለብን ወይ? 2. ምሳሌ 29፤25 ሰውን ማክበር እና መፍራት ልዩነቱ ምንድን ነው? 3. ሮሜ 15፤3 ዕብራውያን 3፤16 ክርስቶስን ወደ መምሰል መምጣት የምንችለው እንዴት ነው? 4. ሰዎች ያደረጉትን መልካም ነገር ስንለወጥ እንዴት ነው በህይወታችን ማለፍ የምንችለው? 5. እንዴት ነው በህይወታችን የእግዚአብሔር ቃል የሚመራን? 6. ሰው ራሱን ለበግዛት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት አለበት ወይ? 7. የማያምን የትዳር ጓደኛ ቢኖረኝ የሚያደርገው ነገር ከህይወቴ ጋር ይደባለቃል ወይ? 8. በመንፈሳዊ ህይወት ማሸነፍ ያለው ከመሸነፍ ህይወት ውስጥ ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 9. ምሳሌ 29፤20 ችኩል ሰው መንገሳዊ ፍሬ ሊያፈራ አይችልም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 87"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life