ለመንፈሳዊ ውጊያ ራስን ማዘግጀት - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2:3

ለመንፈሳዊ ውጊያ ራስን ማዘግጀት - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2:3

Voice of Truth and Life

07/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለመንፈሳዊ ውጊያ ራስን ማዘግጀት - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2:3"

የቅዱሳን ጠላት፣ ሰይጣን ሁል ጊዜ በውጊያ ላይ እንዳለ በማወቅ፣ ክርስቲያን በጌታና በሃይሉ ችሎት የበረታ ሆኖ እንደ ወታደር ነቅቶ መጠበቅ አለበት። የአለም ጨውና ብርሃን መሆኑን በመረዳት፣ ከማንኛውም ሐጢያትና ዐመፃ በመራቅ፣ የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ፣ ደግሞም የድሉ ባለቤት መሆኑን አውቆ በእምነት መኖር አለበት።

Listen "ለመንፈሳዊ ውጊያ ራስን ማዘግጀት - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2:3"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life