በእግዚአብሔር አለመታለፍ

በእግዚአብሔር አለመታለፍ

Voice of Truth and Life

05/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር አለመታለፍ"

በህይወት ዘመናችን ሁሉ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው:: ነገር ግን ደግሞ በህይወታችን ሊያደርግ ሊፈፅም የሚፈልገውን የሚያደረገው በራሱ ጊዜ ነው:: ስለዚህ በምናየው በምንሰማውና ደግሞም በምንሰራው ውስጥ የጌታን አብሮነት መፈተሽ ፈቃዱንም መመርመር ያስፈልጋል:: አግዚአብሔረ እንዳያልፈን ከቸርነቱና ከበጎነቱ እንዳንጎድል ያጀርጋልና:: በዚህ መልዕክት ለትምህርታችን ደግሞም ለህይወታችን መቃናት ይሆን ዘንድ በህይወታችን ሰለምን ምክንያት ጌታ እንደሚያልፈን በዝርዝር እንማራለን::

Listen "በእግዚአብሔር አለመታለፍ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life