ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ

ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ

Voice of Truth and Life

03/11/2021 6:00AM

Episode Synopsis "ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ"

በላይ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን የመጥራቱን ሃሳብ ለመያዝ ስንገሰግስ አሉ የሚባሉ ችግሮች ሁሉ የምናልፋቸው ናቸው፤ ነገር ግን ወደዛ የማንገሰግስ ከሆነ እነዛ ችግሮች የሚያልፉ አይመስለንም፤ ይህም መከራ ያልፋል ማለት የምንችለው ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ ማየት ስንችል ነው

Listen "ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life