እግዚአብሔር የያዘው ሰው

እግዚአብሔር የያዘው ሰው

Voice of Truth and Life

29/05/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር የያዘው ሰው"

እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማው አለም ወደ ብርሃኑ መንግስት ካመጣን በኃላ ብቻችንን የተወንና በራሳችን እንድንቆም የለቀቀን አይደለም:: ነገር ግን ዘወትር በእጁ የተያዝንና የተጠበቅን ነን እንጂ:: የምናልፍበትና ያለንበት ሁኔታ የሚያስፈራ ደግሞም ብቻችንን የሆንን የተተውንም መስሎ ቢታየንም እንኳ በዚህም ውስጥ አጁ ይዛናለች:: ትመራናለችም:: የጠራን ጌታ እርሱ የታመነ ነው:: - ጌታ ይረዳኛልና አለፈራም ተብሎ እእደተፃፈ በእምነት ፀንተን እንቁም::

Listen "እግዚአብሔር የያዘው ሰው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life