ህይወትን መጠበቅ መጽሐፈ ኢያሱ 6:1-25

ህይወትን መጠበቅ መጽሐፈ ኢያሱ 6:1-25

Voice of Truth and Life

15/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ህይወትን መጠበቅ መጽሐፈ ኢያሱ 6:1-25"

ህይወትን የተቀበልነው በነጻ ቢሆንም ይህን ህይወት ለመጠበቅ ግን ዋጋ ያስከፍላል፣ በጥንቃቄ ያልተጠበቀ ህይወት አጥር እንደሌለው ቤት ነው፣ ህይወትን በጥንቃቄ ለመጠበቅ ዕለት ዕለት ስጋችንን እየጎሸምን አይናችንንና ጆሮእችንን ከክፉ በመጠበቅ መንገዳችንን በቃሉና በጸሎት ማንጻት ይኖርብናል፣ በተጨማሪ በአንድ አማኝ በረከት ሌላው አማኝ ሁሉ ስለሚባረክ ለራሳችን ህይወት መጠንቀቅ ማለት ለህብረትም መጠንቀቅ ነው::

Listen "ህይወትን መጠበቅ መጽሐፈ ኢያሱ 6:1-25"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life