ጥያቄ እና መልስ ክፍል 59

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 59

Voice of Truth and Life

25/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 59"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በዮሐንስ ምዕራፍ 9 ላይ ዐይኑ የተፈወሰው ሰው ጌታን ከተፈወሰ በሗሏ ከማግኘቱ በፊት ምስክርነቱ ትክክል አልነበረም የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 2. ጌታን አግኝተውም ሆነ ሳያገኙ ጌታን የተከተሉ ሰዎች አሉ የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 3. ቤተክርስትያም በመከራ ካላለፈች ለጌታ መሆን አትችልም ወይ? 4. “ፊተኛው አዳም ህያው ነፍስ ሆነ ሗለኛው አዳም ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ” የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 5. አማሊቅ የማን ዘር ነው? 6. ሰይጣን ሀጢአት ሲሰራ ይህ አለም ቀውስ ውስጥ አልወደቀም ሰው ግን ሀጢያት ሲሰራ ፍጥረት ሁሉ ወድቃል ለምንድን ነው? 7. ብዙ ተምረን ወደ ተማርነው የማንደርሰው ለምንድን ነው

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 59"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life