ነቅቶ ጌታን መጠበቅ የዮሐንስ ራእይ 22:16-17

ነቅቶ ጌታን መጠበቅ የዮሐንስ ራእይ 22:16-17

Voice of Truth and Life

20/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ነቅቶ ጌታን መጠበቅ የዮሐንስ ራእይ 22:16-17"

ጌታ ተመልሶ እንደሚመጣ በብዙ የመጽሐፍ ቅድስ ክፍሎች እንደተናገረን ሁሉ ተዘጋጅተን እንድንጠብቀውም መክሮናል:: መንፈሱና ሙሽራው ና ይላሉ ምክንያቱም የሁሉ ጥያቄ መልስ ያለው ዳግም በመምጣቱ ውስጥ ነውና፣ ያቀን በድንገት እንደሌባ ይመጣልና ነቅተን በንፅህና እንጠባበቅ::

Listen "ነቅቶ ጌታን መጠበቅ የዮሐንስ ራእይ 22:16-17"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life