የቀድሞዋ ቤተክርስቲያን መልክ::

የቀድሞዋ ቤተክርስቲያን መልክ::

Voice of Truth and Life

14/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የቀድሞዋ ቤተክርስቲያን መልክ::"

የቤተክርስቲያን መልክ በውስጥና በውጭ የሚገለጥ ነው:: በውስጥ በሰላም የተሞላች ነበረች:: በውጭ ደግሞ መፈራትና ሞገስ ነበራት:: የቤተክርስቲያን ሰላም ከጌታ የተቀወለችው በውጭ ባለው ሁኔታ የማይወሰን በበመከራና በፈተና ውስጥ እንኳ የማይደፈርስ የፀና ሰላም ነው:: ጌተ የሰጠን ሰላም አለም እንደሚሰጥ ሳይሆን በሁኔታዎች የማይደፈርስ የውስጥ ሰላም ነው:: እያንዳዳችን በዚህ ሰላም ከተሞላን ደግሞም ከጠበቅነው ቤተክርስቲያንም በዚሁ ሰላም የተሞላች ትሆናለች:: ስለዚህ በቤታችን በስራ ቦታ በስፍራው ሁሉ ራስን በመግዛት ጌታንም በመታመን የሰላም ሰው ሆነን ልንመላለስ ያስፈልጋል::

Listen "የቀድሞዋ ቤተክርስቲያን መልክ::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life