ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል የዮሐንስ ወንጌል 7:37-39; የሉቃስ ወንጌል 4:1-19

ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል የዮሐንስ ወንጌል 7:37-39; የሉቃስ ወንጌል 4:1-19

Voice of Truth and Life

23/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል የዮሐንስ ወንጌል 7:37-39; የሉቃስ ወንጌል 4:1-19"

ትልቁ እምላካችንና አባታችን እየሱስ ክርስቶስ እንኳን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ነው ተአምራትን ማድረግ የጀመረው፣ እኛም ይህንን መንፈስ ዕለት ዕለት መሞላት ያስፈልገናል፣ በዚህ መንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ስር ስንሆን በመንፈስ መመላለስ እንጀምራለን፣ በእምነት በጽድቅና በቅድስና እንድንኖር ያግዘናል፣ ለአካሉም የምንመች እንሆናለን፣ በደልን የማንቆጥር ደግና ሩህሩህ ስለሚያደርገን ለአካሉም የምንመች እንሆናለን::

Listen "ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል የዮሐንስ ወንጌል 7:37-39; የሉቃስ ወንጌል 4:1-19"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life