ጥያቄ እና መልስ ክፍል 99

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 99

Voice of Truth and Life

18/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 99"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ሳምሶን የተቀባ አመንዝራ ነው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። እግዚአብሔር የቀባው ሰው እንደ ሳምሶን ዐይነት ህይወት ነው የሚባለው ምን አይነት ሲሆን ነው? 2. የቃሉ ሙላት የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 3. የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ከሌለ ለልጆቻችን ወንጌል ማድረስ አንችልም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። ወንጌል ሰምተው ሰዎች ወደ መዳን የማይመጡት ለዚህ ነው ማለት ነው? 4. ጌታ እየሱስ 30 ዓመት ለማገልገል መንፈስ ቅዱስ ስላልተሞላ ነው ወይስ ግዜው ስላልደረሰ? 5. ቃሉ ክርስቶስ ስለሆነ ቃሉ የሌለው ሰው ደስታ የለውም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 99"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life