እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው

Voice of Truth and Life

13/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው"

እግዚአብሔር እርሱ በሰማይና በምድር አምላክ ነው::ብላ ያመነች ደግሞም የመሰከረች ረዓብ ከሚጠፉት ጋር አብራ አልጠፋችም:: ምንም ታናሽና ደካማ ብንሆን በእምነት በፊቱ እንሁን እንጂ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው:: በዚህ መልዕክት ትናንት በረዓብ ህይወት ድንቅን ያደረገ ጌታ ዛሬም በእኛ እንዴት እንደሚሰራ እንማራለን::

Listen "እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life