የጠራንን ስለማወቅ 2ጴጥ 1:1-11

የጠራንን ስለማወቅ 2ጴጥ 1:1-11

Voice of Truth and Life

09/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የጠራንን ስለማወቅ 2ጴጥ 1:1-11"

አማኝ የተጠራበት ጥሪ የከበረ እንደሆነና ያገኘውንም የክብር ታላቅነት አጥርቶ ማየትና ማወቅ ዋነኛና አስፈላጊ ነገር ነው:: የጠራንን አምላክ ልጁንም ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ በተጠራንበትም መጠራት እንደሚገባ ልንመላለስ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድና ደሰ የሚያሰኘውም ነው:: የዚህም መልዕክት ትኩረት በዚሁ ሀሳብ ላይ ነው:: እንዴት እንደሚገባ መመላለስ እንዳለብን በስፋት ይዘረዝራል::

Listen "የጠራንን ስለማወቅ 2ጴጥ 1:1-11"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life