እግዚአብሔር መሓሪ ነው

እግዚአብሔር መሓሪ ነው

Voice of Truth and Life

20/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር መሓሪ ነው"

ሰው ለሚያውቀው ምህረትን ሊያደርግ ይችላል ያም ቢሆን እንኳን ምህረቱ ውስን ነው። የእግዚአብሔር የአምላካችን ምህረት ግን ለዘለአለም ነው። ደግሞም ምህረቱ በሁኔታዎች ወይም በስሜት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን፣ ቸርነትና ምህረት ባህሪው ነው። በእግዚአብሔር ቤት ለመኖራችን ዋስትና ምህረቱ ነው፣ በዚህ ብዙ ውጣ ውረድና መከራ በበዛበት አለም፣ ወደ ፊት ለመራመድ አቅም የሚሆነን የእርሱን ፍቅር፣ ምህረቱንና በጎነቱን ሁልጊዜ ስናስብ ነው።

Listen "እግዚአብሔር መሓሪ ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life