መንፈስ ቅዱስ መሪ ነው

መንፈስ ቅዱስ መሪ ነው

Voice of Truth and Life

17/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንፈስ ቅዱስ መሪ ነው"

ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የእግዚአብሔር ልጆች የሆንን እና በመነንፈስ ቅዱስም የታተምን ሁላችን መሪያችን እርሱ መንፈስ ቅዱስ ነው:: እርሱ የአሁኑን ደግሞም ወደፊት የሚሆነውንም የሚያውቅ ጌታ በቀናው ጎዳና በጽድቅና በቅድስና በእውነትም እንደ ፈቃዱ ይመራናል:: በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ እንሁን የእኛ መሰጠት ደግሞም ለምንሰማው ድምፅና ምሪት መታዘዝ እሺ ማለት ከእኛ የሚጠበቅ ነው::

Listen "መንፈስ ቅዱስ መሪ ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life