ቃል ያለው አይወድቅም

ቃል ያለው አይወድቅም

Voice of Truth and Life

03/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ቃል ያለው አይወድቅም"

የእግዚአብሔር ቃል ምን ያህል አቅምና ጉልበት እንዳለው የተረዳው ፣የእምነት ምሳሌ አባታችን አብርሃም ልጁን ለመሰዋት አልራራም። አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የተናገረን ቃልና እኛ የምናልፍበት መንገድ ፈጽሞ ላይገጣጠም ይችላል ሆኖም ግን የተናገረን እግዚአብሔር ይሁን እንጂ፣ የሌለን ነገር ወደ መኖር የሚያመጣ፣ ቃሉን የማያጥፍ ጌታ፣ በቃሉ ይገኛል፣ ከኛ ጋርም ሆኖ የሚያናውጠንን ወጀብ ጸጥ ያደግልናል። ቃል ካለን፣ ባዶ አንሆንም፣ አንወድቅም፣ አንጠፋም፣የማንሻገረውም ማዕበል አይኖርም።

Listen "ቃል ያለው አይወድቅም"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life