በእግዚአብሔር ፊት ያለ ፀሎት

በእግዚአብሔር ፊት ያለ ፀሎት

Voice of Truth and Life

10/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር ፊት ያለ ፀሎት"

የፀሎታችን ግብ የመጀመሪያው ለእግዚአብሔር ክብርን ያመጣ ዘንድ ያለመ መሆን አለበት:: ጌታ ኢየሱስ በምድር በስጋ በነበረበት ጊዜ ይናገር ከነበረውና ከፀሎቱም የምናየው ይህንኑ ነው:: የትምህርቱም ሆነ የፀሎቱ አላማ አባቱን ማክበር ነው:: እግዚአብሔርን የሚያከብር ፀሎት መልሱ የፈጠነ ነው:: ከፀሎቱ መልስ በላይ የበለጠ እግዚአብሔርን ወደ ማወቅ ያመጣናል:: እምነት ተስፋና መፅናናት ሀይልም ይሆንልናል:

Listen "በእግዚአብሔር ፊት ያለ ፀሎት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life