በእግዚአብሔር ሃሳብ ውስጥ መወሰን

በእግዚአብሔር ሃሳብ ውስጥ መወሰን

Voice of Truth and Life

02/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር ሃሳብ ውስጥ መወሰን"

ለብዙዎቻችን በምንወደው መደሰት ቀላል ነው፣ በጌታ ፈቃድ መደሰትን የተለማመዱ ክርስቲያኖች ግን ጥቂቶች ናቸው፣ በእግዚአብሔር ፈቃድ አለመደሰት ማለት ለእግዚአብሔር አለመታዘዝ ማለት ነው፣ እኛ የማናየው ጌታ ግን የሚያየው ማንነት በውስጣችን ስላለ፣ አንዳንዴ በራሳችን ፈቃድ ስንሄድና የማንወጣው መከራ ውስጥ ስንገባ እርሱ ቸርና የፍቅር አምላክ በመሆኑ እጃችንን ይዞ ያወጣንና ከርሱ ፈቃድ ጋር ያገናኘናል፣

Listen "በእግዚአብሔር ሃሳብ ውስጥ መወሰን"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life