የቀና መንፈስ መዝሙረ ዳዊት 51   10  12

የቀና መንፈስ መዝሙረ ዳዊት 51 10 12

Voice of Truth and Life

13/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የቀና መንፈስ መዝሙረ ዳዊት 51 10 12"

መንፈሰ ቀና መሆን ለእግዚአብሔር በረከት መንገድን ይከፍታል፣ ከጌታ ጋር ለመራመድ የምንችለውና የበረከቱ ተካፋዮች የምንሆነው ልባችን የቀናውን ያህል ነው፣ ልባችንን ደግሞ የሚያቀናው ቃሉ ነው፣ የእግዚአብሔር ቃል ሲገለጥልን ህይወታችንን ይቀርጽና የቀና መንፈስ እንዲኖረን ያደርጋል መንፈሳችን በቀና ቁጥር ደግሞ ለእግዚአብሔር እሺ ባዮች ገርና ቅን ባህሪይ ይኖረናል ደግሞም ከሌሎች የእግዚአብሔር ሰዎች ጋር በቀና መንፈስ ለመራመድ አንቸገርም፣

Listen "የቀና መንፈስ መዝሙረ ዳዊት 51 10 12"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life