የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ

የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ

Voice of Truth and Life

26/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ"

የዲያብሎስን ሽንገላ ለመቃወም ፣ የጌታ እየሱስን ስልጣንና ሃይል፣ እንዲሁም የተሰጠንን መሳሪያ አጠቃቀም ማወቅ አለብን። ይኸውም፣ ወገባችንን በእውነት መታጠቅ፥ የጽድቅን ጥሩር መልበስ፥ የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልናጠፉ የምንችልበትን የእምነትን ጋሻ ማንሳት፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ መያዝ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ እየጸለይን፤ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመነን በመጽናት ሁሉ መትጋት የገባናል።

Listen "የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life