መጋቢ አማረ መንፈሳዊነት ወደ ሮሜ ሰዎች 8-9.

መጋቢ አማረ መንፈሳዊነት ወደ ሮሜ ሰዎች 8-9.

Voice of Truth and Life

15/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ አማረ መንፈሳዊነት ወደ ሮሜ ሰዎች 8-9."

የክርስቶስ ወገን የሆንበት አንዱ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ስላለብን ነው። መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ስላለ፣ መንፈሳዊ ሰዎች ለመባል አያበቃንም ነገር ግን መንፈሳዊ ሰዎች የሚያሰኘን፣ ለዚህ መንፈስ ቅዱስ ዕውቅናን በመስጠት፣ ስናከብረውና ሀሳባችንንም ፈቃዳችንንም እንዲገዛ ስንፈቅድለት፣ በሕይወታችን ደግሞ ተገልጦ ፍሬው ሲታይ ነው።

Listen "መጋቢ አማረ መንፈሳዊነት ወደ ሮሜ ሰዎች 8-9."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life