ቤተ ክርስቲያን የእየሱስ ክርስቶስ አካሉና ሙላቱ ናት

ቤተ ክርስቲያን የእየሱስ ክርስቶስ አካሉና ሙላቱ ናት

Voice of Truth and Life

19/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ቤተ ክርስቲያን የእየሱስ ክርስቶስ አካሉና ሙላቱ ናት"

ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተችው በጌታ ላይ ነው ደግሞ ራስ የሆናትም ጌታ ነው፤ ቤተ ክርስቲያን ህያው በሆነው ክርስቶስ የተጠራች፣ የእርሱ የሆነች፣ የእኔ የሚላት፣ የሚመግባት፣ የሚንከባከባት፣ የሚያስውባት፣ የሚያሳድጋት፣ አካሉ ናት፤ እኛ ደግሞ በእርሱ ያምናምን ወደዚህ አካል ነው የገባነው፣ እንዲሁ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ አንድ አካል ነን፣ አንዳችን የአንዳችን ጉዳይ ይሰማናል ስለዚህ በማንፈስ አንድነትና በፍቅር ይህን አካል ላማነጽ እንትጋ፤

Listen "ቤተ ክርስቲያን የእየሱስ ክርስቶስ አካሉና ሙላቱ ናት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life