ከሰይጣን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው? መጽሐፈ ምሳሌ 19:23

ከሰይጣን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው? መጽሐፈ ምሳሌ 19:23

Voice of Truth and Life

19/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ከሰይጣን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው? መጽሐፈ ምሳሌ 19:23"

በዚህ ትምህርት ውስጥ፣ ከሰይጣን መጠበቅ የምንችልባቸውን አስፈላጊ ዝርዝሮችን ስንማር፣ ከዝርዝሮቹ አንዱ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። እግዚአብሔርን በመፍራት ስንኖር፣ የእግዚአብሔር መላእክቶች በዙሪያችን ይሆናሉ የሚያስፈራንና የሚያስደነግጠን ከእርሱ በቀር ምንም አይኖርም ክፉ ነገርም አያገኘንም። በተጨማሪም፣ እግዚአብሔርን ስንፈራ ከሐጢያት ለመራቅ ጉልበት እናገኛለን የአሸናፊነትንም ሕይወት እንለማመዳለን።

Listen "ከሰይጣን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው? መጽሐፈ ምሳሌ 19:23"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life