የማይናወጥ መንግስት ወደ ዕብራውያን 12  23-28

የማይናወጥ መንግስት ወደ ዕብራውያን 12 23-28

Voice of Truth and Life

21/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የማይናወጥ መንግስት ወደ ዕብራውያን 12 23-28"

ሰው ዛሬ ብዙ ነገር ከቤተሰቡ ሊወርስ ይችላል ግን ያ ሁሉ ያልፋል፣ የማያልፍ ዘለአለማዊ መንግስትና ሁሉን የሚገዛ የእግዚአብሔር መንግስት ነው፣ ይህ መንግስት ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች ለሆኑ ለቅዱሳን ሁሉ ተሰጥቷል፣ ይህንን መንግስት በትጋት ስንጠብቅ ለሚገጥሙን ችግሮች የምልፍበትን ጸጋ ከጌታ ብንቀበልም ክዚህ ዘለአለማዊ መንግስት ሊያጎድሉን ከሚችሉ ነገሮች ልንጠበቅ ይገባናል፣ እነዚህም መዳናችንን ቸል ማለት፣ የማይምን ክፉ ልብ፣ ክሕደት፣ ወደን የሐጢያት ባሪይ መሆንና ለጊዜው በሐጢያት የሚገኝ ደስታ ናቸው፣

Listen "የማይናወጥ መንግስት ወደ ዕብራውያን 12 23-28"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life