ጥያቄ እና መልስ ክፍል 62

07/08/2021 51 min Temporada 8 Episodio 14
ጥያቄ እና መልስ ክፍል 62

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 62"

Episode Synopsis

የዛሬ ጥያቄዎች
1. ለጣኦት የተሰዋውን አትብሉ የሚለው ቢብራራልን።
2. ወንድም ለመከራ ቢዜ ይወለዳል ሲል ማን ማለት ነው?
3. ምሳሌ 17፡17 “ወዳጅ በዘመን ሁሉ ይወዳል” ምን ማለት ነው?
4. ምሳሌ 24፡26 የምንናገረው ቃል ሀይል አለው ሲል ክፉ ነገር ብንናገር ይሠራል ማለት ነው?
5. ምሳሌ 25፡6 እና 17 ሁሉን ነገር በመጠን መኖር አለብን የሚለው ሀሳብ መንፈሳዊ ነገራችንንም እንዲህ መሆን አለበት ማለት ነው?
6. ሰው ከህይወታችን አጣ ማለት እግዚአብሔር ወደ ህይወታችን የሚመጣበት መንገድ አጣን ማለት ነው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
7. በአህምሮአችን ያለው ትክክል ነው ብሎ ሰው ካሰበ ወደ መንፈሳዊ ነገር መምጣት አይችልም የሚለው ይብራራልን።
8. በመንፈሳዊ ህይወታችን የአህምሮ መታደስፍ የሚመጣው እንዴት ነው?
9. ጌታ በትክክል በህይወታችን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life