ሐሰተኞች ነቢያትና ሐሰተኞች አስተማሪዎች በሕዝቡ መካከል ነበሩ

ሐሰተኞች ነቢያትና ሐሰተኞች አስተማሪዎች በሕዝቡ መካከል ነበሩ

Voice of Truth and Life

20/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ሐሰተኞች ነቢያትና ሐሰተኞች አስተማሪዎች በሕዝቡ መካከል ነበሩ"

የነቢያትና አስተማሪ የመሆን ጸጋ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦት ሲሆን ጥሪውም የሚመጣው ከጌታ ነው፣ እግዚአብሔር አንድን ሰው ለዚህ ስራ ሲጠራ ጸጋውን የሚሰጠው በወሰነው ስፍራና ጊዜ ለፈቀደው ሰው ነው፣ እንዱ የሐሰተኞች ነቢያትና አስተማሪዎች መለያ በጥሪ ሳይሆን እራሳችውን ነቢያትና አስተማሪዎችዎች ብለው መሾም ሲሆን በዚህ ትምህርት ውስጥ ሌሎች ባህሪያችውንና የሚጠብቃችውን ፍርድ እንማራለን፣

Listen "ሐሰተኞች ነቢያትና ሐሰተኞች አስተማሪዎች በሕዝቡ መካከል ነበሩ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life