ለከፍታ ተጠርተናል ኦሪት ዘፍጥረት 24

ለከፍታ ተጠርተናል ኦሪት ዘፍጥረት 24

Voice of Truth and Life

06/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለከፍታ ተጠርተናል ኦሪት ዘፍጥረት 24"

ሰው ሸምግሎ አርጅቶ በስራው ሁሉ በእግዚአብሔር ከመባረክ የበለጠ ምንም ነገር የለም፣ ወደዚህ በረከት ለመምጣት ሚስጥሩ መታዘዝ ሲሆን ለመታዘዝ ማመን ያስፈልጋል ለማመን ደግሞ መስማት ያስፈልጋል፣ ከዘለአለም ጥፋት ያዳነንና በክርስቶስ እየሱስ በሰማያዊ ስፍራ ያስቀመጠን እምላካችን የከፍታውን ስፍራ እንድንይዝ ይወዳል፣ ምንም እንኳን በምድር ብንኖር በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሾች ነንና በላይ ያለውን ለመሻት መትጋት አንዳለብን መፅሐፍ ቅዱሳችን በተደጋጋሚ ያሳስበናል፣ በህይወታችን የምንበረታውና የሰማዩን መንግስት በትጋት የምንጠብቀው ልባችን የተዘጋጀውን ያህል ነው፣

Listen "ለከፍታ ተጠርተናል ኦሪት ዘፍጥረት 24"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life