እግዚአብሔር አይወሰንም (2ኛ ቆሮንቶስ 18-11)

እግዚአብሔር አይወሰንም (2ኛ ቆሮንቶስ 18-11)

Voice of Truth and Life

07/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር አይወሰንም (2ኛ ቆሮንቶስ 18-11)"

እግዚአብሔር በሐይሉ ችሎት የበረታና ለታላቅነቱ ወሰን የሌለው አምላክ ነው፣ አንዳንድ ጊዜ ግን በተለያየ መከራ ውስጥ ስናልፍ፣ ከዚህ እውነት ጎድለን፣ አይናችንን ከእግዚአብሔር ላይ አንስተን፣ እምነታችን ላልቶ እናገኘዋለን፣ አይናችንን ከእግዚአብሔር ላይ ማንሳትና በምናልፍበት ሁሉ እርሱን አላማመናችን፣ የእግዚአብሔርን ችሉት ያጠፋብናል፣ እርሱን ውስን ያደርገዋል፣ እግዚአብሔርን መወስን ደግሞ ሐጢያት ነው፣ እግዚአብሔር አይናችንን እንዲከፍትልንና የእግዚአብሔርን ትልቅነት ዘወትር እንድናስብ እንዲረዳን መጸለይ አለብን

Listen "እግዚአብሔር አይወሰንም (2ኛ ቆሮንቶስ 18-11)"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life