ጥያቄ እና መልስ ክፍል 65

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 65

Voice of Truth and Life

15/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 65"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በአሁኑ ግዜ ቤተ ክርስትያን የማይስማሙትን የክርስቶስ አካል ስላልሆኑ ነው የሚለው ይብራራልን። 2. የክርስቶስ መከራ በህይወታችን ካላላፈ ለስዎች መፅናናት መሆን አንችልም ማለት ነው? 3. በወንጌል አላፍርም የሚለውን ብታብራራልን። 4. በሀጢያት ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነታችንን እናጣላን ወይ? 5. ሰዎች ጌታን ከማወቅ ይልቅ ትክክል መሆን አለመሆኑን ለማወቅ ይፈልጋሉ ይህን ማወቅ ጥቅም አለው ወይ? 6. ልጆች ወ ተሳሳተ ትምህርት እንዳይሄዱ ወላጆች ምን ማድረግ ነው ያለባቸው? 7. ወገኖችን ለማፅናናት ሀዘን ቤት ስንሄድ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን? 8. መጨቃጨቅ ማለት ማድረግ ያለባቸውን ስላላደረጉ ያንን ደጋግሞ መናገር ማለት ነው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 65"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life