ጥያቄ እና መልስ ክፍል 77

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 77

Voice of Truth and Life

02/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 77"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. 1ሳሙ 13፡8-9 እግዚአብሔር ተናግሮን በመጠበቅ ፈንታ እርምጃን እንወስዳለን የሚለውን ሀሳብ ግልፅ ብታደርግልን? 2. እግዚአብሔርን መቅደም ማለት የራስን ጸሐይ ማውጣት ነው ይህ ደግሞ አይቻልም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 3. ምሳ 28፡8 በሥራ ቦታ አድሎ ሲደረግብን እርምጃ መውሰድ አለብን ወይስ እግዚአብሔር ጣልቃ እስኪገባ ድረስ መጠበቅ አለብን? 4. ስጋ ደሙን መውሰድ የሚችል ማን ነው? የሚከለከለውስ ምን ቢሆን ነው? 5. የአሳማ ሥጋ መብላት ተፈቅዳል ወይ? 6. ሲፀለይ እጅ ለእጅ በመያያዝ ፀጋ ይተላለፋል ወይ? 7. ህይወታችን ከክርስቶስ ጋር ተሰውራል የሚለውን አብራራልን። 8. ንስሀ መግባት ያለብን የጌታ ራት ስንወድ ብቻ ነው ወይስ ሁሌም ማድረግ አለብን?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 77"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life