በተገለጠው ላይ ጌታ ይገለጣል

በተገለጠው ላይ ጌታ ይገለጣል

Voice of Truth and Life

04/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በተገለጠው ላይ ጌታ ይገለጣል"

ብዙ ነገር ከሰው መሰወር እንችላለን ከጌታ ግን ለንሰውር የምንችለው ምንም ነገር የለም፣ እንዳንድ ጊዜ የአስተሳሰብ ውድቀት በህይወታችን ሲኖር ወይም ጥላቻ ቂምና በቀል በውስጣችን ሲኖር ከእግዚአብሔር ልንሰወር እንሞክራለን፣ ግን እግዚአብሔር በነገራችን ላይ የሚገለጠው ነገራችንን ለእርሱ በገለጥንበት ነው፣ ከእግዚአብሔር የደበቅነው የመሰለን ነገር ገዳያችን ሲሆን ለእርሱ የገለጥነው ነገራችን ደግሞ ፈውሳችን ነው፣ በተገለጠ ነገር ላይ ጌታ በክብር የገለጣል፣

Listen "በተገለጠው ላይ ጌታ ይገለጣል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life