ወደ እግዚአብሔር ዞር ስለ ማለት

ወደ እግዚአብሔር ዞር ስለ ማለት

Voice of Truth and Life

03/11/2021 6:00AM

Episode Synopsis "ወደ እግዚአብሔር ዞር ስለ ማለት"

ጾምን አወጅን ስንል በመጀመሪያ ከክፉ ሀሳባችንና መንገዳችን በእውነተኛ ንሰሃ መመለስ ፤ ከምግብና ከሚጠጣ ብቻ ሳይሆን ከሚያዝናኑ ነገሮች ጭምት ሆነን በሁለንተናችን በእግዚአብሔር ፊት ራሳችንን በማዋረድ ፤ የምንፈልገው አንተንና ከአንተ ብቻ ነው በማለት አለመቻላችንን አውቀን ፤ እውቅናን ለልኡል እግዚአብሔር በመስጠት ትችላለህ እያልን ከእርሱ ብቻ ለመስማት ራሳችንን በፊቱ ማዋረዳችን ነው

Listen "ወደ እግዚአብሔር ዞር ስለ ማለት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life