የሰማነውን ዕውነት ማወቅና ማመን። መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21 መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21

የሰማነውን ዕውነት ማወቅና ማመን። መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21 መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21

Voice of Truth and Life

06/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የሰማነውን ዕውነት ማወቅና ማመን። መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21 መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21"

በዚህ ትምህርት ውስጥ ረዓብ የተባለች፣ ከአብርሐም ዘር ያልሆነች፣የተቀበሉት እንኳን ለማመን የተቸገሩበትን የእግዚአብሔርን የበላይነት፣ በሰማይም በምድርም እርሱ ብቻ አምላክ መሆኑን የሰማች፣ የሰማችውን ደግሞ አምና የተቀበለች ሴት እንዴት አድርጋ አገሩን ሊሰልሉ የተላኩትን ሁለቱን ሰዎች ሸሺጋ አንዳዳነች፣ እንዲሁም ራሷንና ቤተሰቦቿን ከጥፋት እንዳተረፈች እናያለን።

Listen "የሰማነውን ዕውነት ማወቅና ማመን። መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21 መጽሐፈ ኢያሱ 2:1-21"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life