የመዳናችን መንገድ መጽሐፈ ዕዝራ 821-23

የመዳናችን መንገድ መጽሐፈ ዕዝራ 821-23

Voice of Truth and Life

30/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የመዳናችን መንገድ መጽሐፈ ዕዝራ 821-23"

የመዳናችን መንገድ የወንጌል እውነትና ስለ እግዚአብሔር ያለን እይታ ነው፣ የመዳናችን መንገድ በበራልን መጠን ህይወታችን ትክክለኛውን አቅጣጫ እየያዘ የሄዳል፣ እይታችን ከእግዚአብሔር ጋር ሲበላሽ እጃችን ላይ ያለው ክቡር የሆነው ነገር ሁሉ ይበላሻል፣ እይናችን ተከፍቶ የአምላክ እውቀት ሲገባብን ግን እርሱ የሚያየውን የሚያስፈልገንን በትክክት ማየት እንችላለን፣

Listen "የመዳናችን መንገድ መጽሐፈ ዕዝራ 821-23"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life