እየሱስን በመመሰል ለመቀጠል

እየሱስን በመመሰል ለመቀጠል

Voice of Truth and Life

24/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እየሱስን በመመሰል ለመቀጠል"

የእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ መንፈሳዊ ነው፣ አኛ አማኞች ቃሉን ሆነን የምንገኘው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው፣ ያለመንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ሙላት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለስዎች ማድረስ አንችልም፣ ይህንን መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ካልታዘዝን፣ ህሊናችን ንጹህ ካልሆነና ካልተጠማን መሞላት አንችልም፣ ጌታችን እየሱስ እራሱ ከመታዘዝ ጋር አያይዞታል፣ ትዕዛዛቱን ሁሉ ጥለን መንፈሱን መፈለግ አንችልም፣ ትዕዛዛቱን መጣል ማለት እታድርጉ የተባልነውን ማድረግና አድርጉ የተባልነውን ደግሞ አለማድረግ ነው፣

Listen "እየሱስን በመመሰል ለመቀጠል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life