መጋቢ አበበ እግዚአብሔር ባዶውን ይሞላል፣ መጽሐፈ ነገሥ ካልዕ 4: 1- 7

መጋቢ አበበ እግዚአብሔር ባዶውን ይሞላል፣ መጽሐፈ ነገሥ ካልዕ 4: 1- 7

Voice of Truth and Life

24/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ አበበ እግዚአብሔር ባዶውን ይሞላል፣ መጽሐፈ ነገሥ ካልዕ 4: 1- 7"

አንዳንድ ጊዜ የማንወጣው የሚመስለን ችግርና መከራ ውስጥ ስንሆን መፍትሄ ወደምናገኝበት ልንሄድ እንችላለን ብዙ ጊዜ ግን እንዲደረግልን የምንጠብቀው ከሌለን ነገር እንደሚመጣ ነው፣ ጌታ ግን በእጃችን ያለውን ተስፋ የተቆረጠበትን አይጠቅምም አይበዛም ያልነውን ሊያበዛ የሚችል አምላክ ነው፣

Listen "መጋቢ አበበ እግዚአብሔር ባዶውን ይሞላል፣ መጽሐፈ ነገሥ ካልዕ 4: 1- 7"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life