የጉብኝት አመት ኦሪት ዘፍጥረት 50:22-26

የጉብኝት አመት ኦሪት ዘፍጥረት 50:22-26

Voice of Truth and Life

07/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የጉብኝት አመት ኦሪት ዘፍጥረት 50:22-26"

እግዚአብሔር የሚጎበኝ አምላክ ነወ፣ እግዚአብሔር ሲጎበኝ ተስፋን ይፈጽማል፣ የሰጠንን የምንጠብቀውን ተስፋ እንድንጨብጠው ያደርጋል፣ ጸሎታችንን ይሰማል፣ እግዚአብሔር ሲጎበኘን እንጸናለን፣ ከመከራ የሚያወጡንን ሰዎች ያዘጋጅልናል፣ ጠላቶቻችንን ያዋርዳል ደግሞም እንጀራን ይሰጠናል::

Listen "የጉብኝት አመት ኦሪት ዘፍጥረት 50:22-26"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life