ጥያቄ እና መልስ ክፍል 57

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 57

Voice of Truth and Life

18/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 57"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ለጽድቅ ሊሞቱ የተጠሩ ሰዎች አሉ የሚለውን ብታብራራልን። 2. ችግር ሲገጥመን ዝም ብለን ጌታን እያየን መጠበቅ አለብን የሚለው ይብራራልን። 3. ወደ ቅድስና ህይወት ለመምጣት መንገዱ ምንድን ነው? 4. በሰውነታችን ለሀጢአት ህግ መገዛት እና በአህምሮአችን ለእግዚአብሔር ህግ መገዛት ምን ማለት ነው? 5. ለሀጢአት የሞታችሁ ለጽድቅ ህያዋን ናችሁ የሚለው ይብራራልን። 6. ለሰራነው ሀጢአት የህሊና እና የብርሃን ወቀሳ ልዩነት ምንድን ነው? 7. የምንወቀሰውን በክርስቶስ ካላየነው ሀጢአት ይሆንብናል የሚለውን ብታብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 57"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life