አይኖቹ የተከፈቱለት ሰው::

አይኖቹ የተከፈቱለት ሰው::

Voice of Truth and Life

21/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አይኖቹ የተከፈቱለት ሰው::"

መንፈሳዊ አይኖቻችን ሲከፈቱ የምናየውና የምንሰማው ደግሞም ሁለንተናችንን የሚወርሰው የሚገዛው የሚመራውም የእግዚአብሔር ድምፅ ይሆናል:: ለተጠራንለትም አላማ እንኖራለን:: በህይወታችን የሚሆኑትን ነገሮች ሁሉ በስሜት ሳይሆን በማስተዋልና በጥንቃቄ ማየት እንጀምራለን:: አሻግረን ወደፊት ማየት እንችላለን:: በእምነት እንበረታለን ሀይልና ጉልበት ተስፋም ይሆንልናል::

Listen "አይኖቹ የተከፈቱለት ሰው::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life