ጥያቄ እና መልስ ክፍል 89

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 89

Voice of Truth and Life

13/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 89"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ምሳሌ 29፡20 የሚቸኩል ሰው መንፈሳዊ ፍሬ ሊያፈራ አይችልም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 2. ምሳሌ 30፡1-5 በዚህ ዘመን ብዙዎቻችን ጌታን እናመልከዋለን እንጂ እናምነውም የሚለውን ሀሳብ ግልፅ አድርግልን። 3. መዝሙር 23፡24 ነገሬን ከሰው ጋር የማያይዝ ከሆነ በመንፈሳዊ ነገሬ እያደኩ አይደለም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 4. ክፉ ነገር ሁሉ ከሰይጣን አይደለም ወይ የሚመጣው? ታድያ እንዴት ነው ነገሬን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር የማያይዘው? 5. እቅድ አውጥተን ባናደርገው እንደ ስለት ሊቆጠር ይችላል? 6. 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡1-5 ኤጴስ ቆጶስ መሆን የሚፈልግ ህይወቱ ምን ዐይነት መሆን እንዳለበት ተገልጣል ግን አሁን ያለች ቤተ ክርስትያን ይህንን አትጠቀምም እንዴት ነው? 7. ራዕይ 22፡17 በዚህ ዘመን ለምንድን ነው አማኞች ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና የማይሉት?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 89"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life